Hello! My name is Alaazar Haimanot.

ሙሉ ስሜ አልዓዛር ሃይማኖት እባላለሁ፡ የተወለድኩት መስከረም 22/2006 ዓ.ም ጦርኃሎች ሆስፒታል አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ሲሆን ከቤተሰቦቼ እንደተረዳሁት በእናቴ ማሕፀን እያለሁ የጀመረው ታሪኬ ብዙ ፈተናዎችን አሳልፌ ዛሬ የደረስኩበት የደረስኩት እግዚአብሔር ስለረዳኝ እንደሆነ ተረድቻለሁ፤ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

የአልዓዛር ሃይማኖት ታሪክ በጥቂቱ

ሙሉ ስሙ አልዓዛር ሃይማኖት ገብሬ ይባላል፤ የተወለደው መስከረም 22/2006 ዓ.ም ጦርኃሎች ሆስፒታል አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ሲሆን በእናቱ ማሕፀን እያለ የጀመረው ታሪኩ ብዙ ፈተናዎችን አሳልፎ ዛሬ የደረሰበት የደረሰው እግዚአብሔር ፈቃዱ ስለሆነና ስለረዳው ነው፤ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

አልዓዛር እንደ ሁሉም ሕፃናት በ9 ውር ከ5 ቀን ሳይሆን በ8 ወር ከ20 ቀን ነበር የተወለደው፡፡እኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታይ በመሆናችን እንደ ቤተክርስቲያናችን ሥርዓት መሠረት በተወለደ በ8ኛው ቀን ሥርዓተ ግዝረት(ግርዛት) በሚፈፀምበት ዕለት አልዓዛር በጠና ታሞ እዛው የተወለደበት ጦርኃይሎች ሆስፒታል በድጋሚ ገባ፤ ጽኑ ህሙማን ክፍል ለ6 ቀን አስተኝተውት ሕክምና እየተደረገት ቆይቶ እግዚአብሔር ፈቅዶ አይተርፍም ሲባል ዳነ፡፡

በ4 ዓመቱ ዴይኬር ሀይሌ ጋርመንት አዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ሩት አካዳሚ በ2010 ዓ.ም ገባ ያኔም ቢሆን መቀመጥ እንጂ መቆም አይችልም ነበር ፤ የመረዳት ችሎታውን አይተው ዝም ብሎ በቃል ከሚማሩት ሕጻናት ጋር እንዲውል ክፍል ውስጥ ወንበር ላይ ያስቀምጡት ነበር፤ ማታ እቤት ሲመጣ እንደተማሪዎቹ ዩኒፎርም የለኝም እኮ ይለን ነበር ትዝ ይለኛል፡፡ የሩት አካዳሚ ባለቤቶችና የሩት አካዳሚ ማህበረሰብ በጣም ይወዱት እንደነበር እና ሁሉም ይረዱት ነበር፤ እግዝአብሔር ብድራቸውን ይክፈላቸው በጣም አመሰግናቸዋለን፡፡

Skills and interests

EDUCATION

  • Lorem ipsum dolor sit amet
  • Lorem ipsum dolor sit amet
  • Lorem ipsum dolor sit amet

CERTIFICATES

  • Lorem ipsum dolor sit amet
  • Lorem ipsum dolor sit amet
  • Lorem ipsum dolor sit amet

My experience so far

SKILLS

  • Lorem ipsum dolor sit amet
  • Lorem ipsum dolor sit amet
  • Lorem ipsum dolor sit amet

WORK

  • Lorem ipsum dolor sit amet
  • Lorem ipsum dolor sit amet
  • Lorem ipsum dolor sit amet

How can I help

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna aliqua.

Copywriting

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna aliqua.

Marketing

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna aliqua.

Social Media

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna aliqua.

Interested in working together with me? 
Feel free to contact me!

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna aliqua.